5 ርስትህን ታነሣ ዘንድ ጊዜው ደርሷልና በእኛ የተነሡ ጠላቶች ይጠፉ ዘንድ አሳቤን ሁሉ ፈጽምልኝ” አለች።
5 ርስትህን ለመርዳትና በእኛ ላይ የተነሱብንን ጠላቶቻትንን ለማጥፋት ጊዜው አሁን ነው።”