本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 13:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዮዲትም አገልጋይዋን ወደ ውጭ ወጥታ በማደሪያዋ ትቆም ዘንድ አዘዘቻት፤ “ወደምጸልይበት እወጣለሁ” ብላታለችና እንደ ወትሮው በምትመጣበት ጊዜ ትጠብቃት ዘንድ አዘዘቻት፤ ለባግዋም እንደዚሁ ነገረችው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ዮዲት አገልጋይዋን ሌላ ጊዜ እንደምታደርገው እስክትወጣ ድረስ ከመኝታ ቤቱ ውጭ ቆማ እንድትጠብቃት ነገረቻት፤ ለጸሎቷ እንደምትወጣ ነግራታለችና፤ ለባጎስም ይህንኑ ነገረችው። 参见章节 |