本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 13:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እግዚአብሔር ይህን ለዘለዓለም እንድትከብሪ ያድርግልሽ፤ ስለ ወገኖችሽ አንቺ ልሙት ብለሽ ወጣሽ እንጂ፥ በፈጣሪያችን በእግዚአብሔርም ፊት በቀጥታ ሄድሽ እንጂ ለሰውነትሽ አልራራሽምና በቸርነቱ ይመልከትሽ።” ሕዝቡም ሁሉ፥ “አሜን፥ አሜን” አሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አንቺ ሕዝባችን በመዋረዱ ምክንያት ለነፍስሽ ያልሳሳሽ፥ በአምላካችን ፊትም በቀጥታ መንገድ በመሄድ ጥፋታችንን የተከላከልሽ እግዚአብሔር ለዘለዓለም እንድትከብሪ ያድርግሽ፤ በመልካም ሥራዎችም ይጐብኝሽ።” ሕዝቡም ሁሉ፦ “ይሁን፥ ይሁን” አሉ። 参见章节 |