19 ለዘለዓለሙ የእግዚአብሔርን ኀይል እያሰቡ ምስጋናሽ ከሰው ልቡና አይጠፋምና።
19 ተስፋሽ የእግዚአብሔርን ኃይል ከሚያስታውስ ሰው ልብ ምንጊዜም አይጥፋም።