Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 13:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 እህል በም​ት​ይ​ዝ​በት ከረ​ጢ​ትም ጨመ​ረ​ችው፤ ለጸ​ሎት እን​ዳ​ስ​ለ​መዱ ሁለቱ ሁሉ በአ​ን​ድ​ነት ወጡ፤ ከሰ​ፈ​ሩም አል​ፈው ወደ ሸለ​ቆው ዞሩ፤ ወደ ቤጤ​ልዋ ዐቀ​በ​ትም ወጡ፤ ወደ ከተ​ማ​ውም በር ደረሱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 እህል በምትይዝበት ከረጢቷ ከተተችው፤ እንደተለመደው ለጸሎት እንደሚሄዱ ሁለቱም አብረው ወጡ፤ ሰፈሩን አቋርጠው ሸለቆውን ዞረው ወደ ቤቱሊያ ተራራ ወጡ፤ ወደ በሮቿም ደረሱ፤

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 13:10
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告