9 ከዚህም በኋላ ትመለስ ነበር፤ በሰፈርም በንጽሕና ትቀመጥ ነበር፤ ማታ ማታም ትመገብ ነበር።
9 ንጹህ ሆና ትመለስ ነበር፥ የማታ ምግብዋ እስኪቀርብላት ድረስ በድንኳንዋ ውስጥ ትቆይ ነበር።