本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 12:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሆሎፎርኒስም እንዳይከለክሏት የሚጠብቁትን ሰዎች አዘዛቸው፤ ከዚህ በኋላም በሰፈር ሦስት ቀን አደረች፤ በየሌሊቱም እየወጣች ወደ ቤጤሌዋ ሸለቆ ትወርድ ነበር፤ ሌሊትም በሰፈሩ ምንጭ ውኃ ትታጠብ ነበር፤ ሌሊትም ወጥታ በምንጩ ውኃ ትጠመቅ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሆሎፎርኒስም እንዳይከለክሏት ዘበኞቹን አዘዛቸው። በሰፈሩ ሦስት ቀን ቆየች፤ በየሌሊቱም ወደ ቤቱሊያ ሸለቆ እየሄደች በሰፈሩ በሚገኘው የምንጭ ውኃ ትታጠብ ነበር። 参见章节 |