本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 12:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሆሎፎርኒስም፥ “ያመጣሽውስ ቢያልቅብሽ እንደ እርሱ ያለ ከየት አምጥተን እንሰጥሻለን? ከወገኖችሽ ስንኳ ካንቺ ጋር ያለ ሰው የለም” አላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሆሎፎርኒስም “ያመጣሽው ቢያልቅብሽ እንደ እርሱ ያለ ከየት እናመጣልሻለን? ከወገንሽ የሆነ አንድም ከእኛ ጋር የለም” አላት። 参见章节 |