本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 12:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሆሎፎርኒስም ስለ እርሷ ደስ አለው፤ ከተወለደም ጀምሮ አንዲት ቀን ስንኳ እንደዚያ ያልጠጣውን ብዙ ወይን አብዝቶ ጠጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሆሎፎርኒስ በእርሷ ምክንያት ደስ ብሎት ነበርና ከተወለደበት ጀምሮ አንዲት ቀን እንኳ እንደዚህ ያልጠጣውን ብዙ ወይን ጠጅ ጠጣ። 参见章节 |