Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 12:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ዮዲ​ትም ወደ እርሱ ገብታ ተቀ​መ​ጠች፤ የሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒ​ስም ልቡ​ናው በእ​ርሷ ታወከ፤ ከእ​ር​ሷም ጋር ይተኛ ዘንድ ሰው​ነቱ ፈጽማ ጐመ​ጀች፤ ከአ​ያ​ትም ጀምሮ እር​ሷን እስ​ከ​ሚ​ያ​ባ​ብ​ል​በት ጊዜ ይጠ​ብ​ቃት ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ዮዲትም ገብታ ተቀመጠች፤ የሆሎፎርኒስ ልብ ተደነቀች፤ ከእርሷም ጋር ለመተኛት ነፍሱ ፈጽማ ታወከች፤ እርሷን ካየበት ቀን ጀምሮ እርሷን ለማሳሳት ምቹ ጊዜ ይፈልግ ነበር፤

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 12:16
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告