Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 12:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ተነ​ሥ​ታም ልብ​ሷን ለበ​ሰች፤ የሴ​ቶ​ች​ንም ጌጥ ሁሉ ፈጽማ አጌ​ጠች፤ ብላ​ቴ​ና​ዋም ከእ​ርሷ ጋራ ሄደች፤ ከባ​ግዋ የተ​ቀ​በ​ለ​ች​ውን፥ በማ​ደ​ሪ​ያዋ ያነ​ጠ​ፈ​ላ​ትን፥ ምሳም ስት​በላ የም​ት​ቀ​መ​ጥ​በ​ትን ምን​ጣ​ፏን በሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒስ ፊት በም​ድር ላይ አነ​ጠ​ፈ​ች​ላት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ልብስዋን ለመልበስና የሴቶች ጌጣጌጧን ሁሉ ለማድረግ ተነሣች፤ አገልጋይቷም ቀድማ ገባችና በየቀኑ ስትበላ አንጥፋ የምትቀመጥበትን ባጎስ የሰጣትን ምንጣፏን በሆሎፎርኒስ ፊት በምድር ላይ አነጠፈችላት።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 12:15
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告