本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 12:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ዮዲትም አለችው፥ “ጌታዬን እንቢ እለው ዘንድ እኔ ማን ነኝ? ወገኔስ ማን ነው? የወደድኸውን ሁሉ በፊትህ ፈጥኜ አደርጋለሁ፤ እስክሞትም ድረስ ለእኔ ደስታ ይሆንልኛል፤” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ዮዲትም “ጌታዬን እምቢ እለው ዘንድ እኔ ማን ነኝ? ለዓይኑ ደስ የሚያሰኘውን ሁሉ ፈጥኜ አደርጋለሁ፤ እስከ ዕለተ ሞቴ ድረስ ይህ ለእኔ ደስታ ነው።” አለችው። 参见章节 |