Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 11:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 የም​ድር ሁሉ ንጉሥ ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር በሕ​ይ​ወት ይኑር! ፍጥ​ረ​ቱን ሁሉ ታቀና ዘንድ አን​ተን የላከ ኀይሉ ይኑር። በም​ድረ በዳ የሚ​ኖሩ አው​ሬ​ዎ​ችና እን​ስሳ፥ በሰ​ማይ የሚ​በሩ ወፎ​ችም በኀ​ይ​ልህ ከና​ቡ​ከ​ደ​ነ​ፆ​ርና ከቤቱ በታች ይኖ​ራሉ እንጂ በዘ​መ​ንህ ሰዎች ብቻ የሚ​ገ​ዙ​ለት አይ​ደ​ለም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 የምድር ሁሉ ንጉሥ፥ ሕያው ፍጥረትን ሁሉ እንድታቀና በላከህ ናቡከደነፆርና በኃይሉ እምላለሁ፤ በአንተ በኩል ሰዎች ብቻ የሚገዙለት አይደሉም፤ ነገር ግን የዱር አራዊትና ከብቶች፥ በሰማይ የሚበሩ ወፎችም በኃይልህ ከናቡከደነፆርና ከቤቱ በታች ይገዙለታል እንጂ።”

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 11:7
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告