本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ዮዲትም አለችው፥ “የእኔን የባሪያህን ቃል ተቀበል፤ እኔ ባሪያህ በፊትህ እነግርሃለሁ፤ በዚች ሌሊት እኔ ለጌታዬ ሐሰት ነገርን አልነግርህም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ዩዲትም እንዲህ አለችው፦ “የባርያህን ቃል ተቀበል፤ ባርያህ በፊትህ ትናገር፤ በዚች ምሽት ለጌታዬ አንድም የሐሰት ነገርን አልናገርም። 参见章节 |