本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አሁንም አንቺ በመልክሽ ውብ ነሽ፤ በቃልሽም የተባረክሽ ነሽ፤ እንዳልሽውም ከአደረግሽ አምላክሽ አምላኬ ይሆነኛል፤ አንቺም በንጉሡ በናቡከደነፆር ቤተ መንግሥት ትኖሪያለሽ፤ ስምሽም በሀገሩ ሁሉ ከፍ ከፍ ይላል።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 አሁንም አንቺ ውብ እና አንደበተ ርቱዕ ነሽ፤ እንደተናገርሽው ከአደረግሽ አምላክሽ አምላኬ ይሆናል፥ አንቺም በንጉሥ ናቡከደነፆር ቤት ትኖሪያለሽ፤ ስምሽም በምድር ሁሉ ይታወቃል።” 参见章节 |