20 ነገሯም ሆሎፎርኒስንና ሰዎቹን ሁሉ ደስ አሰኛቸው። እነርሱም ጥበቧን አደነቁ።
20 ንግግርዋ ሆሎፎርኒስንና አገልጋዮቹን ደስ አሰኛቸው። በጥበቧ ተደነቁ፥ እንዲህም አሉ፦