Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 11:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 እኔ አገ​ል​ጋ​ይህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የም​ፈራ ነኝና የሰ​ማይ አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም በመ​ዓ​ል​ትና በሌ​ሊት አገ​ለ​ግ​ለ​ዋ​ለሁ። አቤቱ፥ አሁ​ንም ከአ​ንተ ጋር እኖ​ራ​ለሁ፤ ነገር ግን እኔ አገ​ል​ጋ​ይህ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እለ​ምን ዘንድ ሌሊት ወደ ምድረ በዳ እወ​ጣ​ለሁ፤ መቼም የሠ​ሩ​ትን ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ውን ይነ​ግ​ረ​ኛል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ባርያህ የሰማይን አምላክ ቀንና ሌሊት የምታገለግል፥ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ናት፤ ስለዚህ ጌታዬ ከአንተ ጋር እቆያለሁ፤ ነገር ግን ባርያህ በየምሽቱ ወደ እግዚአብሔር ለመጸለይ ወደ ሸለቆው ትወርዳለች፤ እርሱም ኃጢአትን በሰሩ ጊዜ ይነግረኛል።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 11:17
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告