Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 11:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 “እኔ ባር​ያህ ይህን ሁሉ በዐ​ወ​ቅሁ ጊዜ ከእ​ነ​ርሱ ኰበ​ለ​ልሁ፤ የሰ​ማ​ውን ሰው​ንና ምድ​ርን ሁሉ የሚ​ያ​ስ​ደ​ነ​ግጥ ይህን ሥራ ከአ​ንተ ጋር እሠራ ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ላከኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ስለዚህ እኔ ባርያህ ይህን በአወቅሁ ጊዜ ከፊታቸው ኰበለልሁ፤ በምድር ሁሉ ያለ፥ የሰማውን ሁሉ ስለ እነርሱ በሰማ ጊዜ የሚደነቅበት ሥራ ከአንተ ጋር እንድሠራ እግዚአብሔር ላከኝ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 11:16
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告