ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
15 ፈቃዱን ከነገሩአቸውና እንዲህ ከአደረጉ በኋላ እንዲህ አድርገዋልና በዚያ ጊዜ እግዚአብሔር በእጅህ ይጥላቸዋል።
参见章节 复制
15 መልሱ ሲደርሳቸውና የወሰኑትንም በፈጸሙ ሰዓት፥ በዚያች ቀን እንዲጠፉ በእጅህ ይሰጣሉ።
参见章节 复制