Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 11:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 የእ​ህ​ላ​ቸ​ውን መጀ​መ​ሪ​ያና የወ​ይ​ና​ቸ​ውን ዐሥ​ራት በፈ​ጣ​ሪ​ያ​ችን ፊት በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ለሚ​ቆሙ ለካ​ህ​ናት የለ​ዩ​ትን፥ ከሕ​ዝ​ቡም ላንድ ሰው ስንኳ በእ​ጃ​ቸው መዳ​ሰስ የማ​ይ​ገ​ባ​ቸ​ውን ይህን ዘይ​ቱ​ንም ሊበሉ አስ​በ​ዋ​ልና፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 በኢየሩሳሌም በአምላካችን ፊት ለሚያገለግሉ ካህናት የተለየውን፥ ከሕዝቡ አንድም ሰው በእጁ ሊነካቸው የማይፈቀድለትን የእህሉን በኵራትና የወይኑንና የዘይቱን አስራት ሊበሉ ወስነዋል።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 11:13
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告