本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 11:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አሁንም ጌታዬ የተናቀና የማይረባ እንዳይሆን በፊትህ ሞታቸው ይደርስባቸው ዘንድ በበደላቸው ሥራ አምላካቸውን ያሳዘኑባት ኀጢአታቸው በዚህ ታገኛቸዋለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሁን ግን ጌታዬ የተጣለና የማይረባ እንዳይሆን ሞት በፊታቸው ይወድቅባቸዋል፤ ኃጢአት በእነርሱ ላይ ይዟቸዋል፥ የአምላካቸውን ቁጣ አስነስተዋል፥ ይህም ከመንገዳቸው ስለወጡ ነው። 参见章节 |