Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 11:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ሆሎ​ፎ​ር​ኒ​ስም አላት፥ “አንቺ ሴት እመኝ፤ ለዓ​ለሙ ሁሉ ንጉሥ ለና​ቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር ይገዛ ዘንድ ራሱን ወደ እርሱ በመ​ለሰ ሰው እኔ ክፉ ነገ​ርን አላ​ደ​ር​ግ​ምና ልቡ​ናሽ አይ​ፍ​ራ​ብሽ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ሆሎፎርኒስም እንዲህ አላት፦ “አንቺ ሴት አይዞሽ፥ ልብሽም አይፍራ፥ የምድር ሁሉ ገዢ የሆነውን ንጉሥ ናቡከደነፆርን ለማገልገል የቆረጠን ሰው ጉዳት አድርሼ አላውቅምና።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 11:1
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告