ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 10:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
6 ወደ ቤጤልዋ ከተማ በርም ሄደች፤ ዖዝያንን፥ ያገር ሽማግሌዎችን ከርሚንና ከብሪምንም በዚያ ቆመው አገኘቻቸው።
参见章节 复制
6 ወደ ቤቱሊያ ከተማ በር ሄዱ፤ በዚያም ዑዚያንና የከተማይቱን ሽማግሌዎች ካብሪስንና ካርሚስን አገኙአቸው።
参见章节 复制