Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 10:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ሆሎ​ፎ​ር​ኒ​ስም በወ​ርቅ፥ በመ​ረ​ግ​ድና ዋጋው ብዙ በሆነ ዕንቍ የተ​ሠራ ነጭ ሐር በተ​ነ​ጠ​ፈ​በት በዙ​ፋኑ ላይ በድ​ን​ኳኑ ውስጥ ተኝቶ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ሆሎፎርኒስ በከፋይ፥ በወርቅ፥ መርገድና በከበረ ድንጋይ በተሠራ መጋረጃ ውስጥ በአልጋው ላይ ተጋድሞ ነበር።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 10:21
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告