本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 10:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ደም ግባትዋንም አደነቁ፤ ስለ እርስዋም የእስራኤልን ልጆች አደነቁ፤ እርስ በርሳቸውም፥ “እንደ እነዚህ ያሉ ሴቶች ያሉትን ሕዝብ የሚንቅ ማን ነው? ዓለሙን ሁሉ ሊተነኰሉ ስለሚችሉ ከእነዚህ ሰዎች አንድ ሰውስ እንኳ ይቀር ዘንድ መልካም አይደለም” ተባባሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በውበቷ ተደነቁ፥ በእርሷም ምክንያት የእስራኤልን ልጆች አደነቁ፥ እርስ በርሳቸውም እንዲህ ተባባሉ፦ “እንዲህ ያሉ ሴቶች ያሉትን ሕዝብ የሚንቀው ማነው? ከእነርሱ አንድ ሰው እንኳ ማስቀረት መልካም አይደለም፥ ከተውናቸው ምድሪቱን ሁሉ ሊስቡ ይችላሉ።” 参见章节 |