Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 10:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ሕዝ​ቡም ሁሉ ተሰ​በ​ሰቡ፤ በድ​ን​ኳኑ ፊት እን​ዳ​ለች ዜናዋ በሰ​ፈሩ ተሰ​ምቶ ነበ​ርና መጥ​ተው ስለ እርሷ እስ​ኪ​ነ​ግ​ሩት ድረስ ከሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒስ ድን​ኳን ውጭ ከብ​በ​ዋት ቆሙ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 በየድንኳኑ ስለ ዮዲት መምጣት ተወርቶ ነበርና በሰፈሩ ሁሉ ታላቅ መደነቅ ሆነ፥ መምጣቷንም እስኪነግሩላት ድረስ ከሆሎፎርኒስ ድንኳን ውጭ ቆማ በመጠበቅ ላይ ሳለች ሰዎች በዙሪያዋ ተሰበሰቡ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 10:18
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告