16 በፊቱም በቆምሽ ጊዜ ይህን ነገርሽን ንገሪው እንጂ ልቡናሽ አይፍራ፤ በጎ ነገርን ያደርግልሻል።”
16 በፊቱ በቆምሽ ጊዜ ልብሽ አይፍራ፥ ይህንን ቃልሽን ንገሪው፤ መልካም ያደርግልሻል።”