本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 10:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እኔ እውነተኛ ነገርን እነግረው ዘንድ፥ የምትሄዱበትንም ጎዳና አሳየው ዘንድ ወደ ቢትወደዳችሁ ወደ ሆሎፎርኒስ አስቀድሜ መጣሁ፤ አውራጃቸውንም ሁሉ ገንዘብ ታደርጋላችሁ፤ ከሰዎቻችሁ አንድ ሰው ስንኳ የሚቈስል የለም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እኔ የመጣሁት የሠራዊቶቻችሁ ዋና የጦር አዛዥ የሆነውን ሆሎፎርኒስን ለማግኘትና ለእርሱ እውነተኛ ነገርን ለመንገር ነው፤ ከሰዎቹ አንድም ሳይሞትበት ተራራማውን አገር በሙሉ መያዝ እንዲችል መከተል የሚገባውን መንገድ አሳየዋለሁ”። 参见章节 |