本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 10:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ይህንም በአደረጉ ጊዜ ዮዲት ወጣች፤ ብላቴናዋም ከእርሷ ጋር ወጣች፤ የከተማው ሰዎችም ካንባው ወርዳ ከሸለቆው እስክታልፍ ድረስ ያዩአት ነበር፤ ከዚህ በኋላ ግን አላዩአትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በከፈቱላትም ጊዜ ዮዲት ወጣች፥ አገልጋይቷም ከእርሷ ጋር፤ የከተማይቱ ሰዎች ተራራውን እስክትወርድና ሸለቆውን አልፋ እስክትሄድ ድረስ ይመለከቷት ነበር፤ ከዚያ በኋላ ግን ሊያዩአት አልቻሉም። 参见章节 |