Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 1:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 በሰ​ማ​ር​ያና በአ​ው​ራ​ጃዋ ለሚ​ኖሩ ሰዎች ሁሉ፥ በዮ​ር​ዳ​ኖስ ማዶ እስከ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምና እስከ ቢላ​ጢኒ፥ እስከ ኪሎ​ስና እስከ ቃዴስ እስከ ግብፅ ወንዝ፥ ጣፍ​ና​ስና ራሚስ እስከ ጌሴም ምድር ሁሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 በሰማርያና በከተሞችዋ ላሉ ሁሉ፥ በዮርዳኖስ ማዶ እስከ ኢየሩሳሌም፥ ባታኒ፥ ኬሎስ፥ ቃዴስ፥ የግብጽ ወንዝ፥ ታፍናስ፥ ራምሴና ጌሴም ምድር ሁሉ፥

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 1:9
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告