Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 1:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 በአ​ምባ የሚ​ኖሩ ሰዎ​ችም ሁሉ ወጥ​ተው ተቀ​በ​ሉት፤ በኤ​ፍ​ራ​ጥ​ስና በጤ​ግ​ሮስ፥ በሒ​ደ​ስ​ጶ​ንም፥ በኤ​ሊ​ሜ​ዎን ንጉሥ በአ​ር​ዮክ ግዛት አው​ራጃ ያሉ ሁሉ የካ​ሉ​ድን ልጆች ይዋ​ጓ​ቸው ዘንድ እጅግ ብዙ የሆኑ አሕ​ዛ​ብም ተሰ​በ​ሰቡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 በአምባው የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ፥ በኤፈራጥስ፥ በጤግራን፥ በሄዳስጴን ያሉ ሁሉ፥ በኤለሜዖን ንጉሥ በአርዮክ ግዛት ያሉ ሁሉ ከናቡከደነፆር ጋር ወገኑ፥ ብዙ ሕዝቦችም የካሉድን ልጆች ለመውጋት ተሰበሰቡ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 1:6
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告