本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 1:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የባጥናን ዙሪያ በለዘበ ድንጋይ ሠራ፤ በከተማዋ ወርድ በኩል የመሠረትዋ ስፋት ሠላሳ ክንድ ነው፤ በከተማዋ ፊት ለፊት ያለው ስፋት ስድሳ ክንድ ርዝመት ነው። የግንቡን ቁመት ሰባ ክንድ አድርጎ ሠራ፤ ማዕዘኑም አምሳ ክንድ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በኤቅባጥና ከተማ ዙሪያ ስፋታቸው ሦስት ክንድ፥ ቁመታቸው ስድስት ክንድ የሆኑ በተጠረበ ድንጋይ ቅጥሮችን ገነባ። የቅጥሮቹ ቁመት ሰባ ክንድ፥ ስፋቱ ሃምሳ ክንድ አድርጎ ሠራ። 参见章节 |