Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 1:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆ​ርም በዚ​ያች ምድር ላይ ፈጽሞ ተቈጣ፤ የቂ​ል​ቅ​ያ​ንና የደ​ማ​ስ​ቂ​ኒ​ስን፥ የሶ​ር​ያ​ንም አው​ራጃ ሁሉ ይበ​ቀ​ልና በሞ​ዓብ ምድር የሚ​ኖ​ሩ​ትን ሁሉ፥ የአ​ሞ​ን​ንም ልጆች ይሁ​ዳ​ንም ሁሉ በግ​ብፅ የሚ​ኖ​ሩ​ት​ንም ከሁ​ለቱ ባሕ​ሮች ድረስ ተበ​ቅሎ በሰ​ይፍ ያጠ​ፋ​ቸው ዘንድ በዙ​ፋ​ኑና በመ​ን​ግ​ሥቱ ማለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ናቡከደነዖር በምድሪቱ ሁሉ ላይ እጅግ ተቆጣ፥ የኪልቅያን፥ የደማስቆን፥ የሶርያን አገሮች እንደሚበቀል፥ በሞዓብን ምድር የሚኖሩትን ሁሉ፥ የአሞንን ልጆች፥ ይሁዳን በሙሉ፥ እስከ ሁለት ባሕሮች ጠረፍ ድረስ በግብጽ የሚኖሩትንም ሁሉ በሰይፍ እንደሚገድል በዙፋኑና በመንግሥቱ ማለ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 1:12
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告