本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በምድር የሚኖሩ ሁሉ የፋርስ ንጉሥ የናቡከደነፆርን ትእዛዝ እንቢ አሉ፤ ከእርሱም ጋር ወደ ጦር አልሄዱም። አልፈሩትምና በፊታቸው እንደ አንድ ሰው ሆኗልና። መልእክተኞቹም ባዶአቸውን በውርደት ከፊታቸው ተመለሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ነገር ግን በምድሪቱ የሚኖሩ ሁሉ የአሦርን ንጉሥ የናቡከደነፆርን ቃል ንቀው ከእሱ ጋር በጦርነት ላይ ለመሰለፍ እንቢ አሉ፤ አልፈሩትምና፥ እንደ አንድ ሰው ቆጥረዉታልና፤ መልክተኞቹንም ባዶ እጃቸውንና አዋርደው ከፊታቸው መለሱአቸው። 参见章节 |