Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 9:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

51 በእ​ር​ስ​ዋም ተቀ​መጠ፤ እጅም አደ​ረ​ጋት። በከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም ውስጥ ብርቱ ግንብ ነበረ፤ የከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም ሰዎች ሁሉ፥ ወን​ዱና ሴቱ ሁሉ፥ ወደ​ዚያ ሸሹ፤ ደጁ​ንም በኋ​ላ​ቸው ዘጉ፤ ወደ ግን​ቡም ሰገ​ነት ላይ ወጡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

51 ሆኖም በከተማዪቱ ውስጥ ብርቱ ግንብ ስለ ነበር፣ ወንዶችና ሴቶች ሁሉ፣ የከተማዪቱ ገዦችም ወደዚያ ሸሹ፤ ደጁንም በውስጥ ዘግተው ወደ ግንቡ ጣራ ወጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

51 ሆኖም በከተማይቱ ውስጥ ብርቱ ግንብ ስለ ነበር፥ የከተማይቱ ሕዝብ በሙሉ ወንድ ሴት ሳይባል ወደዚያ ሸሹ፤ ደጁንም በውስጥ ዘግተው ወደ ግንቡ ጣሪያ ወጡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

51 በከተማይቱ ውስጥ አንድ ትልቅ የከተማ መጠበቂያ ግንብ ስለ ነበረ፥ መሪዎቹ ሳይቀሩ እያንዳንዱ ወንድም ሆነ ሴት ሮጦ ወደ እርሱ ገባ፤ በሩንም ዘግተው ወደ ጣራው ወጡ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

51 በከተማይቱም ውስጥ ብርቱ ግንብ ነበረ፥ የከተማይቱም ሰዎች ሁሉ፥ ወንዱና ሴቱ ሁሉ፥ ወደዚያ ሸሹ፥ ደጁንም በኋላቸው ዘጉ፥ ወደ ግንቡም ሰገነት ላይ ወጡ።

参见章节 复制




መሳፍንት 9:51
3 交叉引用  

በቤ​ትም ውስጥ ወን​ዶ​ችና ሴቶች ሞል​ተ​ው​በት ነበር፤ የፍ​ል​ስ​ጥ​ኤም መሳ​ፍ​ን​ትም ሁሉ በዚያ ነበሩ፤ በቤ​ቱም ሰገ​ነት ላይ ሶም​ሶን ሲጫ​ወት የሚ​ያዩ ሦስት ሺህ የሚ​ያ​ህሉ ወን​ዶ​ችና ሴቶች ነበሩ።


አቤ​ሜ​ሌ​ክም ወደ ቴቤስ መጣ።


አቤ​ሜ​ሌ​ክም ወደ ግንቡ ሄደ። እነ​ር​ሱም ተዋ​ጉት። አቤ​ሜ​ሌ​ክም በእ​ሳት ሊያ​ቃ​ጥ​ለው ወደ ግንቡ ደጅ ቀረበ።


跟着我们:

广告


广告