Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 9:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

41 አቤ​ሜ​ሌ​ክም በአ​ሪማ ተቀ​መጠ፤ ዜቡ​ልም ገዓ​ል​ንና ወን​ድ​ሞ​ቹን በሰ​ቂማ እን​ዳ​ይ​ኖሩ ከለ​ከ​ላ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

41 አቢሜሌክ በአሩማ ተቀመጠ፤ ዜቡልም ገዓልንና ወንድሞቹን ከሴኬም አስወጣቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

41 አቤሜሌክ በአሩማ ተቀመጠ፤ ዜቡልም ገዓልንና ወንድሞቹን ከሴኬም አስወጣቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

41 አቤሜሌክም መኖሪያውን በአሩማ አደረገ፤ ዘቡል ግን ጋዓልንና ወንድሞቹን ከሴኬም እያባረረ አስወጣቸው፤ ከዚያም በኋላ እዚያ ለመኖር አልቻሉም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

41 አቤሜሌክም በአሩማ ተቀመጠ፥ ዜቡልም ገዓልንና ወንድሞቹን በሴኬም እንዳይኖሩ አሳደዳቸው።

参见章节 复制




መሳፍንት 9:41
4 交叉引用  

የአ​ቤ​ድም ልጅ ገዓል፥ “አቤ​ሜ​ሌክ ማን ነው? እን​ገ​ዛ​ለ​ትስ ዘንድ የሴ​ኬም ልጅ ማን ነው? እርሱ የይ​ሩ​በ​ኣል ልጅ አይ​ደ​ለ​ምን? ዜቡ​ልስ የእ​ርሱ ጠባቂ አይ​ደ​ለ​ምን? ከሴ​ኬም አባት ከኤ​ሞር ሰዎች ጋርስ አገ​ል​ጋዩ አይ​ደ​ለ​ምን? ስለ​ም​ንስ ለዚህ እን​ገ​ዛ​ለን?


የከ​ተ​ማ​ዪቱ ገዥ ዜቡ​ልም የአ​ቤ​ድን ልጅ የገ​ዓ​ልን ቃል በሰማ ጊዜ እጅግ ተቈጣ።


አቤ​ሜ​ሌ​ክም አሳ​ደ​ደው፤ በፊ​ቱም ሸሸ፤ እስከ ከተ​ማው በርም አደ​ባ​ባይ ድረስ ብዙ​ዎች ተጐ​ድ​ተው ወደቁ።


በነ​ጋ​ውም ሕዝቡ ወደ እርሻ ወጡ፤ ለአ​ቤ​ሜ​ሌ​ክም ነገ​ሩት።


跟着我们:

广告


广告