Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 9:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

40 አቤ​ሜ​ሌ​ክም አሳ​ደ​ደው፤ በፊ​ቱም ሸሸ፤ እስከ ከተ​ማው በርም አደ​ባ​ባይ ድረስ ብዙ​ዎች ተጐ​ድ​ተው ወደቁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

40 ሆኖም አቢሜሌክ አሳደደው፤ እስከ መግቢያው በር ድረስ ባለው መንገድ ሲሸሹም ብዙ ሰዎች ቈስለው ወደቁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

40 ሆኖም አቤሜሌክ አሳደደው፤ እስከ መግቢያው በር ድረስ ባለው መንገድ ሲሸሹም ብዙ ሰዎች ቈስለው ወደቁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

40 ጋዓል ሸሸ፤ አቤሜሌክም አሳደደው፤ በከተማይቱ ቅጽር በር ላይ ሳይቀር ብዙዎች ቈሰሉ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

40 አቤሜሌክም አሳደደው፥ በፊቱም ሸሸ፥ እስከ በሩም አደባባይ ድረስ ብዙዎች ተጐድተው ወደቁ።

参见章节 复制




መሳፍንት 9:40
4 交叉引用  

ገዓ​ልም በሰ​ቂማ ሰዎች ፊት ወጣ፤ ከአ​ቤ​ሜ​ሌ​ክም ጋር ተዋጋ።


አቤ​ሜ​ሌ​ክም በአ​ሪማ ተቀ​መጠ፤ ዜቡ​ልም ገዓ​ል​ንና ወን​ድ​ሞ​ቹን በሰ​ቂማ እን​ዳ​ይ​ኖሩ ከለ​ከ​ላ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告