Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 9:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ገዓ​ልም ደግሞ፥ “እነሆ፥ ሕዝብ በባ​ሕር በኩል ወደ ምድር መካ​ከል ይወ​ር​ዳል፤ የአ​ን​ድም አለቃ ሠራ​ዊት በአ​ድ​ባሩ ዛፍ መን​ገድ አን​ጻር ይመ​ጣል” ብሎ ተና​ገረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 ገዓልም፣ “ተመልከት እንጂ ሕዝብ እኮ ከተራራው ወገብ ላይ እየደረሰ ነው፤ አንዱ ክፍልም በቃላተኞች ዛፍ በኩል አድርጎ እየመጣ ነው” ብሎ እንደ ገና ተናገረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ገዓልም፥ “ተመልከት እንጂ ሕዝብ እኮ ከተራራው ወገብ ላይ እየደረሰ ነው፤ አንዱ ክፍልም በአስማተኞች የባሉጥ ዛፍ በኩል አድርጎ እየመጣ ነው” ብሎ እንደገና ተናገረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 ቀጥሎም ጋዓል “ተመልከት! ከከፍተኛ ቦታ መካከል ሰዎች ቊልቊል በመውረድ ላይ ናቸው፤ አንዱ ቡድን የአስማተኞች የወርካ ዛፍ በሚባለው መንገድ እየመጣ ነው!” አለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 ገዓልም ደግሞ፦ እነሆ፥ ሕዝብ በምድር መካከል ይወርዳል፥ አንድም ወገን በምዖንኒም በአድባሩ ዛፍ መንገድ ይመጣል ብሎ ተናገረ።

参见章节 复制




መሳፍንት 9:37
4 交叉引用  

ምር​ኮን ትማ​ርክ ዘንድ፥ ብዝ​በ​ዛ​ንም ትበ​ዘ​ብዝ ዘንድ፥ ባድ​ማም በነ​በሩ፥ አሁ​ንም ሰዎች በሚ​ኖ​ሩ​ባ​ቸው ስፍ​ራ​ዎች ላይ፥ ከአ​ሕ​ዛ​ብም በተ​ሰ​በ​ሰበ፥ ከብ​ትና ዕቃ​ንም በአ​ገኘ፥ በም​ድ​ርም መካ​ከል በተ​ቀ​መጠ ሕዝብ ላይ እጅ​ህን ትመ​ል​ሳ​ለህ።


አንተ የም​ት​ወ​ር​ሳ​ቸው እነ​ዚህ አሕ​ዛብ ሞራ ገላ​ጮ​ች​ንና ምዋ​ር​ተ​ኞ​ችን ያዳ​ም​ጣሉ፤ ለአ​ንተ ግን እን​ዲህ አይ​ደ​ለም፤ አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አል​ፈ​ቀ​ደ​ምና።


የአ​ቤድ ልጅ ገዓ​ልም ሕዝ​ቡን ባየ ጊዜ ዜቡ​ልን፥ “እነሆ፥ ከተ​ራ​ሮች ራስ ሕዝብ ይወ​ር​ዳል” አለው። ዜቡ​ልም፥ “ሰዎ​ችን የሚ​መ​ስ​ለ​ውን የተ​ራ​ሮ​ችን ጥላ ታያ​ለህ” አለው።


ዜቡ​ልም፥ “እን​ገ​ዛ​ለት ዘንድ አቤ​ሜ​ሌክ ማን ነው? ያል​ህ​በት አፍህ አሁን የት አለ? ይህ የና​ቅ​ኸው ሕዝብ አይ​ደ​ለ​ምን? አሁ​ንም ወጥ​ተህ ከእ​ነ​ርሱ ጋር ተዋጋ” አለው።


跟着我们:

广告


广告