Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 9:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 የአ​ቤ​ድም ልጅ ገዓል ከወ​ን​ድ​ሞቹ ጋር መጣ፤ የሰ​ቂማ ሰዎ​ችም ከእ​ርሱ ጋር ተባ​በሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 በዚህ ጊዜ የአቤድ ልጅ ገዓል ከወንድሞቹ ጋራ ወደ ሴኬም መጣ፤ የሴኬምም ገዦች ተማመኑበት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 በዚህ ጊዜ የአቤድ ልጅ ገዓል ከወንድሞቹ ጋር ወደ ሴኬም መጣ፤ የሴኬምም ሰዎች ተማመኑበት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 ከዚህ በኋላ የዔቤድ ልጅ ጋዓል ከወንድሞቹ ጋር ወደ ሴኬም መጣ፤ የሴኬምም ሰዎች እምነታቸውን በእርሱ ላይ ጣሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 የአቤድም ልጅ ገዓል ከወንድሞቹ ጋር መጥቶ ወደ ሴኬም ገባ፥ የሴኬምም ሰዎች ታመኑበት።

参见章节 复制




መሳፍንት 9:26
6 交叉引用  

አብ​ራ​ምም ሎጥን አለው፥ “እኛ ወን​ድ​ማ​ማች ነንና በእ​ኔና በአ​ንተ፥ በእ​ረ​ኞ​ቼና በእ​ረ​ኞ​ችህ መካ​ከል ጠብ አይ​ሁን።


እን​ዲ​ህም አላ​ቸው፥ “ወን​ድ​ሞች ሆይ፥ ለእ​ና​ንተ አግ​ባ​ባ​ችሁ አይ​ደ​ለም፤ በእ​ነ​ዚህ ላይ ክፉ አታ​ድ​ርጉ፤


የሰ​ቂ​ማም ሰዎች በተ​ራ​ሮች ራስ ላይ ድብቅ ጦር አደ​ረጉ፤ መን​ገድ ተላ​ላ​ፊ​ዎ​ች​ንም ሁሉ ይዘ​ርፉ ነበር፤ ለአ​ቤ​ሜ​ሌ​ክም ይህን አወ​ሩ​ለት።


ወደ እር​ሻ​ውም ወጡ፤ ወይ​ና​ቸ​ው​ንም ለቀሙ፤ ጠመ​ቁ​ትም፤ የደ​ስ​ታም በዓል አደ​ረጉ፤ ወደ አም​ላ​ካ​ቸ​ውም ቤት ገቡ፤ በሉም፤ ጠጡም፤ አቤ​ሜ​ሌ​ክ​ንም ረገ​ሙት።


የአ​ቤ​ድም ልጅ ገዓል፥ “አቤ​ሜ​ሌክ ማን ነው? እን​ገ​ዛ​ለ​ትስ ዘንድ የሴ​ኬም ልጅ ማን ነው? እርሱ የይ​ሩ​በ​ኣል ልጅ አይ​ደ​ለ​ምን? ዜቡ​ልስ የእ​ርሱ ጠባቂ አይ​ደ​ለ​ምን? ከሴ​ኬም አባት ከኤ​ሞር ሰዎች ጋርስ አገ​ል​ጋዩ አይ​ደ​ለ​ምን? ስለ​ም​ንስ ለዚህ እን​ገ​ዛ​ለን?


የከ​ተ​ማ​ዪቱ ገዥ ዜቡ​ልም የአ​ቤ​ድን ልጅ የገ​ዓ​ልን ቃል በሰማ ጊዜ እጅግ ተቈጣ።


跟着我们:

广告


广告