Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 9:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ኢዮ​አ​ታ​ምም ሸሽቶ አመ​ለጠ፤ ወን​ድ​ሙን አቤ​ሜ​ሌ​ክ​ንም ፈርቶ ወደ ብኤር ሄደ፤ በዚ​ያም ተቀ​መጠ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ከዚህ በኋላ ኢዮአታም ሸሽቶ አመለጠ፤ ብኤር ወደ ተባለች ቦታም መጣ፤ ወንድሙንም አቢሜሌክን ፈርቶ ስለ ነበር እዚያው ይኖር ጀመር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ከዚህ በኋላ ኢዮአታም ሸሽቶ አመለጠ፤ ብኤር ወደተባለች ቦታም መጣ፤ ወንድሙንም አቤሜሌክን ፈርቶ ስለ ነበር እዚያው ይኖር ጀመር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ኢዮአታም ይህን ከተናገረ በኋላ ወንድሙን አቤሜሌክን ስለ ፈራ ሸሽቶ ወደ በኤር ሄዶ እዚያ ተቀመጠ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ኢዮአታምም ሸሽቶ አመለጠ፥ ወንድሙንም አቤሜሌክን ፈርቶ ወደ ብኤር ሄደ፥ በዚያም ተቀመጠ።

参见章节 复制




መሳፍንት 9:21
5 交叉引用  

እርሱ ግን ከእ​ስ​ራ​ኤል ነገድ ሁሉ ወደ አቤል፥ ወደ ቤተ​ማ​ካም ሁሉ አለፈ፤ በካሪ ያሉ ሰዎ​ችም ሁሉ ደግሞ ተሰ​ብ​ስ​በው ተከ​ተ​ሉት።


ከዚ​ያም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴን፥ “ሕዝ​ቡን ሰብ​ስብ፤ የሚ​ጠ​ጡት ውኃ እሰ​ጣ​ቸ​ዋ​ለሁ” ብሎ ወደ ተና​ገ​ረ​ላት ጕድ​ጓድ ሄዱ።


እስከ ባሌቅ ድረስ በእ​ነ​ዚህ ከተ​ሞች ዙሪያ ያሉ መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው ሁሉ ናቸው። ይህም በባ​ሜት ላይ ወደ ደቡብ ያል​ፋል። የስ​ም​ዖን ልጆች ነገድ ርስት በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ይህ ነበረ።


እን​ዲህ ባይ​ሆን ግን ከአ​ቤ​ሜ​ሌክ እሳት ትውጣ፤ የሰ​ቂ​ማ​ንም ሰዎች፥ የመ​ሐ​ሎ​ን​ንም ቤት ትብላ፤ ያም ባይ​ሆን ከሰ​ቂማ ሰዎች ከመ​ሐ​ሎ​ንም ቤት እሳት ትውጣ፤ አቤ​ሜ​ሌ​ክ​ንም ትብ​ላው።”


አቤ​ሜ​ሌ​ክም በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ ሦስት ዓመት ገዥ ሆነ።


跟着我们:

广告


广告