መሳፍንት 9:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዛፎችም ሁሉ ወይኑን፦ መጥተህ በላያችን ንገሥ አሉት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “ከዚያም ዛፎቹ የወይን ተክልን፣ ‘መጥተህ ንጉሣችን ሁን’ አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከዚያም ዛፎቹ የወይን ተክልን፥ “መጥተህ ንጉሣችን ሁን” አሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ስለዚህ ዛፎቹ የወይን ተክልን ‘መጥተህ በእኛ ላይ ንገሥ’ አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ዛፎችም ውይኑን፦ መጥተህ በላያችን ንገሥ አሉት። 参见章节 |