Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 8:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 የፋ​ኑ​ሄ​ል​ንም ግንብ አፈ​ረሰ፤ የከ​ተ​ማ​ዪ​ቱ​ንም ሰዎች ገደ​ላ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 እንዲሁም በጵኒኤል ያለውን የከተማ መጠበቂያ ግንብ አፈረሰ፤ የከተማዪቱንም ሰዎች ገደለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 እንዲሁም በጵኒኤል ያለውን የከተማ መጠበቂያ ግንብ አፈረሰ፤ የከተማይቱንም ሰዎች ገደለ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 በጵኑኤል ያለውንም የከተማ መጠበቂያ ግንብ አፈረሰ፤ በከተማይቱ ውስጥ የሚገኙትንም ወንዶች ሁሉ ገደለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 የጵኒኤልንም ግንብ አፈረሰ፥ የከተማይቱንም ሰዎች ገደላቸው።

参见章节 复制




መሳፍንት 8:17
4 交叉引用  

ኢዮ​ር​ብ​ዓ​ምም በተ​ራ​ራ​ማው በኤ​ፍ​ሬም ሀገር ሰቂ​ማን ሠርቶ በዚያ ተቀ​መጠ፤ ደግ​ሞም ከዚያ ወጥቶ ፋኑ​ኤ​ልን ሠራ።


የከ​ተ​ማ​ዪ​ቱ​ንም ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ችና አለ​ቆች ያዘ፥ የም​ድረ በዳ​ንም እሾ​ህና ኩር​ን​ችት ወስዶ የሱ​ኮ​ትን ሰዎች ገረ​ፋ​ቸው።


ዛብ​ሄ​ል​ንና ስል​ማ​ናን፥ “በታ​ቦር የገ​ደ​ላ​ች​ኋ​ቸው ሰዎች እን​ዴት ያሉ ነበሩ?” አላ​ቸው፤ እነ​ር​ሱም፥ “እን​ዳ​ንተ ያሉ ነበሩ፤ አን​ተ​ንም ይመ​ስሉ ነበር፤ መል​ካ​ቸ​ውም እንደ ነገ​ሥት ልጆች መልክ ነበረ” ብለው መለ​ሱ​ለት።


እር​ሱም የፋ​ኑ​ሄ​ልን ሰዎች፥ “በደ​ኅና በተ​መ​ለ​ስሁ ጊዜ ይህን ግንብ አፈ​ር​ሰ​ዋ​ለሁ” ብሎ ተና​ገ​ራ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告