መሳፍንት 21:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እግዚአብሔርም በእስራኤል ነገድ ውስጥ ስብራት ስላደረገ ሕዝቡ ስለ ብንያም አዘኑ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እግዚአብሔር በእስራኤል ነገዶች መካከል አስደንጋጭ ስብራት ስላደረገ ሕዝቡ ለብንያማውያን ዐዘነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጌታ በእስራኤል ነገዶች መካከል አስደንጋጭ ስብራት ስላደረገ ሕዝቡ ለብንያማውያን አዘነ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እግዚአብሔር በእስራኤላውያን ነገዶች መካከል ያለው አንድነት እንዲቋረጥ አድርጎ ስለ ነበር ሕዝቡ ስለ ብንያማውያን እጅግ አዘኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እግዚአብሔርም በእስራኤል ነገድ ውስጥ ስብራት ስላደረገ ሕዝቡ ስለ ብንያም ተጸጸቱ። 参见章节 |