መሳፍንት 20:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ብንያማውያንንም ወግተው አጠፉአቸው፤ በምሥራቅ በኩል ባለው በገባዖንም ፈጽመው ደመሰሱአቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ብንያማውያንንም ከበቧቸው፤ አሳደዷቸው፤ ከጊብዓ በስተምሥራቅ ትይዩ ባለውም ስፍራ በቀላሉ አሸነፏቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ብንያማውያንንም ከበቧቸው፤ አሳደዷቸው፤ ከጊብዓ በስተ ምሥራቅ ትይዩ ባለውም ስፍራ አሳደው አሸነፏቸው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 እስራኤላውያን ብንያማውያንን ከበው በጊብዓ በስተ ምሥራቅ እስከሚገኘው ስፍራ ድረስ አሳደው ፈጁአቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ብንያማውያንንም ከበቡ፥ በምሥራቅም በኩል እስካለው እስከ ጊብዓ አንጻር ድረስ አሳደዱአቸው፥ በመኑሔም አጠፉአቸው። 参见章节 |