መሳፍንት 20:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የእስራኤልም ልጆች ገባዖንን የሚከብቡአት ሰዎችን በዙሪያዋ አኖሩባት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ከዚያም እስራኤላውያን በጊብዓ ዙሪያ ድብቅ ጦር አኖሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ከዚያም እስራኤላውያን በጊብዓ ዙሪያ ድብቅ ጦር አኖሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ስለዚህ እስራኤላውያን ጥቂት ወታደሮችን በጊብዓ ዙሪያ እንዲሸምቁ አደረጉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 እስራኤልም በጊብዓ ዙሪያ የተደበቁ ሰዎች አኖሩባት። 参见章节 |