መሳፍንት 19:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሰውዬውም ሊሄድ ተነሣ፤ አማቱ ግን ግድ አለው፤ ዳግመኛም በዚያ አደረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ሰውየው ለመሄድ ሲነሣም ዐማቱ እንዲያድር ለመነውና እዚያው ዐደረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሰውየው ለመሄድ ሲነሣም ዐማቱ እንዲያድር ለመነውና እዚያው አደረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሌዋዊው ለመሄድ ተነሣ፤ የልጅቱ አባት ግን እንዲቈይ አግባባውና ያንን ሌሊት በዚያው አሳለፈ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ሰውዮውም ሊሄድ ተነሣ፥ አማቱ ግን የግድ አለው፥ ዳግመኛም በዚያ አደረ። 参见章节 |