Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 19:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ሴቲ​ቱም ማለዳ መጣች፤ ጌታ​ዋም ባለ​በት በሰ​ው​ዬው ቤት ደጅ ወድቃ እስ​ኪ​ነጋ ድረስ በዚያ ቀረች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 በነጋም ጊዜ ሴቲቱ ጌታዋ ወዳለበት ቤት ተመልሳ ሄደች። ደጃፉ ላይ ወድቃ ፀሓይ እስክትወጣ ድረስ እዚያው ተዘረረች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 በነጋም ጊዜ ሴቲቱ ጌታዋ ወዳለበት ቤት ተመልሳ ሄደች። ደጃፉ ላይ ወድቃ ፀሓይ እስክትወጣ ድረስ እዚያው ተዘረረች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 ጧትም ጎሕ ሲቀድ ያቺ ሴት መጥታ ባልዋ ባደረበት በሽማግሌው ቤት በር አጠገብ ወደቀች፤ ፀሐይ እስክትወጣም ድረስ በዚያ ነበረች፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 ሴቲቱም ማለዳ መጣች፥ ጌታዋም ባለበት በሰውዮው ቤት ደጅ ወድቃ እስኪነጋ ድረስ በዚያ ቀረች።

参见章节 复制




መሳፍንት 19:26
5 交叉引用  

ሣራም ለብ​ቻዋ በል​ብዋ እን​ዲህ ስትል ሳቀች፥ “እስከ ዛሬ ገና ነኝን? ጌታ​ዬም ፈጽሞ ሽም​ግ​ሎ​አል።”


እንዲሁም ሣራ ለአብርሃም፥ ጌታ ብላ እየጠራችው ታዘዘችለት፤ እናንተም ከሚያስደነግጥ ነገር አንዳች እንኳ ሳትፈሩ መልካም ብታደርጉ ልጆችዋ ናችሁ።


ሰዎቹ ግን ሊሰ​ሙት አል​ፈ​ቀ​ዱም፤ ሰው​የ​ውም ዕቅ​ብ​ቱን ይዞ ወደ እነ​ርሱ አወ​ጣ​ላ​ቸው፤ አዋ​ረ​ድ​ዋ​ትም፤ ሌሊ​ቱ​ንም ሁሉ እስ​ኪ​ነጋ ድረስ አመ​ነ​ዘ​ሩ​ባት፤ ጎህም በቀ​ደደ ጊዜ ለቀ​ቁ​አት።


ጌታ​ዋም ማለዳ ተነሣ፤ የቤ​ቱ​ንም ደጅ ከፈተ፤ መን​ገ​ዱ​ንም ለመ​ሄድ ወጣ፤ እነ​ሆም፥ ዕቅ​ብቱ ሴት በቤቱ ደጃፍ ላይ ወድቃ፥ እጆ​ች​ዋም በመ​ድ​ረኩ ላይ ወድ​ቀው አገ​ኛት።


ባል​ዋም ተነሣ፤ ከእ​ር​ስ​ዋም ዕርቅ ሽቶ ወደ እርሱ ሊመ​ል​ሳት ፍለ​ጋ​ዋን ተከ​ትሎ ሄደ፤ ከእ​ር​ሱም ጋር አንድ ብላ​ቴና፥ ሁለ​ትም አህ​ዮች ነበሩ። እር​ሱም ወደ አባቷ ቤት ሄደ፤ የብ​ላ​ቴ​ና​ዪ​ቱም አባት ባየው ጊዜ ደስ ብሎት ተቀ​በ​ለው።


跟着我们:

广告


广告