መሳፍንት 15:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ፍልስጥኤማውያንም ወጡ፤ በይሁዳም ሰፈሩ፤ የአህያ መንጋጋ አጥንት በተባለ ቦታም ተበታትነው ተቀመጡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ፍልስጥኤማውያን ወጥተው በይሁዳ ሰፈሩ፤ ከዚያም በሌሒ አጠገብ ተበታትነው አደፈጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ፍልስጥኤማውያን ወጥተው በይሁዳ ሰፈሩ፤ ከዚያም በሌሒ አጠገብ ተበታትነው አደፈጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ፍልስጥኤማውያን መጥተው በይሁዳ ሰፈሩ፤ ሌሒ ተብላ የምትጠራውንም ከተማ ወረሩአት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ፍልስጥኤማውያንም ወጡ፥ በይሁዳም ሰፈሩ፥ በሌሒ ላይም ተበታትነው ተቀመጡ። 参见章节 |