መሳፍንት 13:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፥ “ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ማኑሄ የእግዚአብሔርን መልአክ፣ “የተናገርኸው ሲፈጸም እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው?” በማለት ጠየቀው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ማኑሄ የጌታን መልአክ፥ “የተናገርከው ሲፈጸም እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው?” በማለት ጠየቀው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ማኑሄም “የተናገርከው ቃል ሲፈጸም ምስጋና እናቀርብልህ ዘንድ ስምህ ማን ነው?” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፦ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው። 参见章节 |