Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 11:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 እር​ሱም፥ “ሂጂ” አለ። ሁለት ወርም አሰ​ና​በ​ታት፤ ከባ​ል​ን​ጀ​ሮ​ች​ዋም ጋር ሄደች፤ በተ​ራ​ሮ​ችም ላይ ለድ​ን​ግ​ል​ናዋ አለ​ቀ​ሰች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 እርሱም፣ “በይ ሂጂ” ብሎ ለሁለት ወር አሰናበታት፤ እርሷም ከእንግዲህ ባል ስለማታገባ ከልጃገረድ ጓደኞቿ ጋራ ወደ ተራሮች ሄደው አለቀሱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 እርሱም፥ “በይ ሂጂ” ብሎ ለሁለት ወር አሰናበታት፤ እርሷም ከእንግዲህ ባል ስለማታገባ ከልጃገረድ ጓደኞቿ ጋር ወደ ተራሮች ሄደው አለቀሱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 እርሱም እንድትሄድ ፈቅዶ ለሁለት ወር አሰናበታት፤ እርስዋና ጓደኞችዋም ወደ ተራራዎች ወጡ፤ ከዚያም ባል አግብታ ልጆች የማትወልድ በመሆንዋ አለቀሱላት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 እርሱም፦ ሂጂ አለ። ሁለት ወርም አሰናበታት፥ ከባልንጀሮችዋም ጋር ሄደች፥ በተራሮችም ላይ ለድንግልናዋ አለቀሰች።

参见章节 复制




መሳፍንት 11:38
3 交叉引用  

በአ​ት​ክ​ልቱ ቦታ ሲኖር ሌሎች አዩት፥ ቃል​ህን አሰ​ማኝ።


አባ​ቷ​ንም፥ “ይህ ነገር ይደ​ረ​ግ​ልኝ፤ ከዚህ ሄጄ በተ​ራ​ሮች ላይ እን​ድ​ወ​ጣና እን​ድ​ወ​ርድ፥ ከባ​ል​ን​ጀ​ሮቼም ጋር ለድ​ን​ግ​ል​ናዬ እን​ዳ​ለ​ቅስ ሁለት ወር አሰ​ና​ብ​ተኝ” አለ​ችው።


ሁለት ወርም ከተ​ፈ​ጸመ በኋላ ወደ አባቷ ተመ​ለ​ሰች፤ ዮፍ​ታ​ሔም የተ​ሳ​ለ​ውን ስእ​ለት አደ​ረገ፤ እር​ስ​ዋም ወንድ አላ​ወ​ቀ​ችም ነበር።


跟着我们:

广告


广告